
The Blog which focuses about Politics, Philosophy, Literature, History, Culture and Tradition.
*“እምረሐብ ይኄይስ ኮይናት (ከረሐብ ጦርነት ይሻላል)”* (፩) (ሱራፌል ሐቢብ) ሰው ለመብላት ባይኖርም ፤ ለመኖር ግን መብላት ግዱ ነው፤ የማንኛውም ፍጡር ህልውና ከመብላት እና ካለመብላት ጋር የተቆራኘ...
. ይኽ በስዕሉ ላይ የምትመለከቱት የስጋ ተራራ የተሰኘ ሰንጋ የትውልድ መንደሩ ከወደ ሐረር ነው፡፡ አሳዳጊው ሐረር ውስጥ የምትገኝ አንድ የገጠር ቀበሌ መስጂድ ሼህ የሆኑት ሀጂ እንድሪስ...
#ክንዴነህ ታመነ #Kindeneh Tamene እንዴት ከረማችሁማ ብዬ ጥሁፌን ልጀምራት አልኩና የኤፍሬም እንዳለ ወግ ልትሆንብኝ ሆነ…የቀኑ ደመናማነት ሀገሩን የጥጥ ማሳ አስመስሎታል….ሰማዩ በተራው ጭጋጋማ ቀለም የተቀባ የሰዓሊ ሸራ...
የዘር (የብሔር) ፖለቲካ አቀንቃኞች የአንድን ብሔር ማንነት ከሚኖርበት ቦታ (ጂኦግራፊ) ጋር ብቻ የሚያያዙበት አመለካከት አንድምታው ብልጠት የተሞላበት የፖለቲካ ጨዋታ ነው፡፡በጫወታውም የጫወታው ፈጣሪዎች ቀመራቸው ያለ ምንም እንከን...